የአማራ መደራጀት “ለኢትዮጵያ አንድነት ሥጋት ሊሆን አይችልም” ብለዋል አንጋፋው የፖለቲካ ሰው አቶ ይልቃል ጌትነት።
ባህር ዳር —
በክልሉ ያሉ የአማራ ወጣቶች ኅብረት የጋራ ምክክር ከሰሞኑ በባህር ዳር ከተማ አካሄደዋል።
በምክክር መድረኩ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች መሪዎች ተገኝተዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የአማራ መደራጀት “ለኢትዮጵያ አንድነት ሥጋት ሊሆን አይችልም” - አቶ ይልቃል ጌትነት