ተመሳሳይ ዕለት ያገናኛቸው የደመራ እና የመውሊድ በዓላት በዐማራ ክልል ከወትሮው ባነሰ ድምቀት ተከብረዋል

Your browser doesn’t support HTML5

ተመሳሳይ ዕለት ያገናኛቸው የደመራ እና የመውሊድ በዓላት በዐማራ ክልል ከወትሮው ባነሰ ድምቀት ተከብረዋል

በክልሉ ልዩ ልዩ አካባቢዎች በየዓመቱ በድምቀት የሚከበሩት በዓላቱ፣ በክልሉ በሰፈነው የጸጥታ ስጋት፣ አከባበሩ እንደወትሮው ደማቅ እንዳልኾነ፣ የበዓሉ አክባሪዎች አስታውቀዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።