Your browser doesn’t support HTML5
አምባሳደር ማይክ ሃመር ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች ጋር ተወያዩ
በአፍሪካ ቀንድ የዩናይትድ ስቴት ውጭ ጉዳይ ልዩ መልእክተኛ አምባሳደር ማይክ ሃመር ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች በፕሪቶሪያው ስምምነት አፈፃፀም አስመልክቶ ተወያዩ::
አምባሳደሩ ከአስተዳደሩ ፕሬዝደንት ጌታቸው ረዳ እና ምክትል ፕሬዝዳንት ኔትናንት ፃድቅን ገብረትንሳኤ ጋራ ነው የተወያዩት::
በሌላ ዜና የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴወድሮስ ኣድሓኖም በህወሓት አመራሮች መካከል የተፈጠረው ልዩነት ህዝብ በማስቀደም በሰላማዊ ውይይት እንዲፈታ ጠየቁ::