በአላማጣ ከተማ የተፈጠረውን አለመረጋጋት ተከትሎ መንግሥት የወሰደው የሐይል እርምጃ እንደሚኮንነው ዓረና ለሉዓላዊነትና ዴሞክራሲ ፓርቲ አስታወቀ።
መቀሌ —
በአላማጣ ከተማ የተፈጠረውን አለመረጋጋት ተከትሎ መንግሥት የወሰደው የሐይል እርምጃ እንደሚኮንነው ዓረና ለሉአላዊነትና ዴሞክራሲ ፓርቲ አስታወቀ።
ፓርቲው ጥያቄዎች በሰላማዊ መንገድ መመለስ እንዳለባቸው እንደሚያምን ገልፅዋል። የከተማ አስተዳደር በበኩሉ የሓይል እርምጃ የተወሰደው የባሰ ጥፋትን ሊያስከትል የነበረውን ሂደት ለመከላከል መሆኑን ተናግርዋል።
ለተጨማሪ መረጃ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በአላማጣ ተፈጠረውን አለመረጋጋት ተከትሎ መንግሥት የወሰደውን እርምጃ ዓረና አወገዘ