በአላማጣ ከተማ ከሁለት ሳምንት በፊት የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ የኢትዮጵያ ክልሎችን ከሚያገኛኙ አውራ መንገዶች አንዱ የሆነው የአላማጣ ቆቦ መስመር ዝግ ሆኖ ቆይቷል።
በአላማጣ ከተማ ከሁለት ሳምንት በፊት የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ የኢትዮጵያ ክልሎችን ከሚያገኛኙ አውራ መንገዶች አንዱ የሆነው የአላማጣ ቆቦ መስመር ዝግ ሆኖ ቆይቷል። በትላንትናው ዕለት የመከላከያ ሰራዊት ጣልቃ በመግባት መንገዱ እንዲከፈት ማድረጉን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የአላማጣ ቆቦ መስመር ተከፈተ