በዓዲግራት ማረምያ ቤት ከትናንት በስትያ እሁድ እለት በተፈጠረ ሁከት የአንድ ሰው ህይወት ማለፉ ተገለፀ፤ ሌሎች ሰዎች ቆስለዋል።
መቀሌ —
ድንገት በታራሚዎች ላይ ፍተሻ በተጀመረበት ግዜ በተፈጠረው አለመግባባት ሊያመልጡ ባሰቡ ታራሚዎች በተወሰደ ዕርምጃ ነው ጉዳቱ የደረሰው ብልዋል የማረምያ ቤቱ አስተዳደር።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በዓዲግራት ማረምያ ቤት በተፈጠረ ሁከት የሰው ህይወት ጠፋ