በአዲስ አበባ ድልድይ ሥር የተገኘ ቦንብ ፈንድቶ አንድ ሰው አቆሰለ

ዐድዋ ድልድይ

አዲስ አበባ ውስጥ ዐድዋ ድልድይ ሥር የተቀመጠ ቦምብ ፈንድቶ አንድ ሰው ማቁሰሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮምሽን አስታወቀ።

ቦምቡን ያስቀመጡት በከተማዋ እየተከናወነ ባለው ድንገት ደራሽ ፍተሻ እና የተለያዩ የህግ ማስከበር እርምጃዎች የተደናገጡ ግለሰቦች ሳይሆኑ አይቀሩም ብሎ እንደሚጠረጥር ኮሚሽን አስታውቋል።

የከተማው የፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኮማንደር ፋሲካ ፋንታን አነጋግረናቸዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡

Your browser doesn’t support HTML5

በአዲስ አበባ ድልድይ ሥር የተገኘ ቦንብ ፈንድቶ አንድ ሰው አቆሰለ