በአዲስ አበባ ከተማ በ2012 በጀት ዓመት ለሁለት መቶ ሀምሳ ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር መታቀዱን የከተማዋ አስተዳደር አስታወቀ።
አዲስ አበባ —
አስተዳደሩ ይህን የገለፀው ዛሬ በመዲናዋ በአካሄደዉ የ2012በጀት ዓመት የሥራ ዕድል ፈጠራ ጉባዔ ላይ ነው።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በአዲስ አበባ ለ2 መቶ ሀምሳ ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዷል