ያዲሳባ ቀላል ባቡር ሙከራ ጀመረ

  • እስክንድር ፍሬው

ያዲሳባ ቀላል ባቡር መሥመር

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ፕሮጀክት ዛሬ የሙከራ ሥራ ጀምሯል፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ያዲሳባ ቀላል ባቡር ሙከራ ጀመረ

መጠናቀቂያው ላይ እንዳለ ከተነገረውና 35 ኪሎ ሜትር ከሚሸፍነው ከዚህ ፕሮጀክት አንዱ በሆነው የቃሊቲ - መስቀል አደባባይ መሥመር ላይ ዛሬ የተጀመረው የሙከራ ጉዞ ለመጭዎቹ ሦስት ወራት የሚቀጥል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ አስታውቀዋል፡፡

የሙከራ ጉዞው የሚደረገው መንገደኞችን በማይዙ ባቡሮች መሆኑ ታውቋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡