ዋሽንግተን ዲሲ —
የአዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር ንግግር በፖለቲካ ተቃዋሚዎች ዘንድ የነበረውን አቀባበል አስመልክቶ በአገሪቱ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ተሳታፊ ከሆኑ በውጭ አገር ከሚገኙ ወገኖች ጋር የተካሄደ ውይይት ነው።
Ethiopia New Prime Minister
ተወያዮች፡- የተቃዋሚው የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ሸንጎ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ታዬ እና የኦሮሞ ሚድያ ኔት-ወርክ ሥራ አስኪያጅ አቶ ጃዋር መሃመድ ናቸው።
የውይይቱን ተከታታይ ክፍሎች ከዚህ ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የብዙዎችን ቀልብ የሳበው የአዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ንግግር በተቃዋሚ ፓርቲዎች ዓይን (ክፍል አንድ)
Your browser doesn’t support HTML5
የብዙዎችን ቀልብ የሳበው የአዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ንግግር በተቃዋሚ ፓርቲዎች ዓይን (ክፍል ሁለት)