በትግራይ ክልል ታስረው የነበሩ ሦስት ጋዜጠኞች ተለቀቁ

Your browser doesn’t support HTML5

በትግራይ ክልል ታስረው የነበሩ ሦስት ጋዜጠኞች ተለቀቁ

በትግራይ ክልል ታስረው ከነበሩ አምስት የትግራይ ቴሌቪዥን ጋዜጠኞች ሦስቱ በነፃ ተለቀቁ

ጋዜጠኞቹ በ2013 ዓ.ም የታሰሩት የፌዴራል መንግሥት በክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አቋቁሞ በነበረት ግዜ "ከጠላት ጋር ተባብሯቿል" በሚል ነው፡፡ ሁለቱ ጋዜጠኞች ግን እስከአሁን እንደታሰሩ ናቸው፡፡

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/