በትግራይ የሚገኙ የሲቪል ማኅበረሰብ አባላት ጥሪ

ፎቶ ፋይል፦ መቀሌ

ትግራይ ክልል የሚገኙ ቁጥራቸው ከስልሳ በላይ እንደሚደርስ የተገጹ የሲቪል ማኅበረሰብ ተቋማት "የዘር ማፅዳት" ያሉት ዘመቻ "በክልሉ እየተፈጸመ ነው" ሲሉ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ጥሪ አሰምተዋል።

ተቋማቱ ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ውይይት አካሂደዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በትግራይ የሚገኙ የሲቪል ማኅበረሰብ አባላት ጥሪ