"ከከተሞች ውጭ ያሉ አካል ጉዳተኞችም ትኩረትን ይሻሉ" - ሠዓሊ ብሩክ የሺጥላ

Your browser doesn’t support HTML5

"ከከተሞች ውጭ ያሉ አካል ጉዳተኞችም ትኩረትን ይሻሉ" - ሠዓሊ ብሩክ የሺጥላ

የአብስትራክት ዘይቤ ሠዓሊው ብሩክ የሺጥላ፥ ኢትዮጵያ ውስጥ ስመ ጥር ከኾኑ አካል ጉዳተኛ ሠዓሊዎች መካከል አንዱ ነው፡፡

ብሩክ፥ ወጣት አካል ጉዳተኞችን በማነቃቃት፣ በማስተማር እና በማበረታታት ለማብቃት፣ ብዙኀን መገናኛዎች ከፍተኛ ሚና እንዳላቸው ይናገራል፡፡

በተለይም፣ ከከተሞች ውጭ የሚገኙ ወጣት አካል ጉዳተኞች በሚሰባሰቡባቸው ስፍራዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሐ ግብሮች ማካሔድ እንደሚገባ ሠዓሊ ብሩክ አመልክቷል፡፡

ኤደን ገረመው፥ ከሠዓሊ ብሩክ የሺጥላ ጋራ ያደረገችውን ቆይታ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።