በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ የተፈናቀሉ 627 አባወራዎች በቂ ሰብአዊ ድጋፍ አለመድረሱን ለብዙኅን መገናኛ የገለጹ ስምነት ሰዎች ለእስር መዳረጋቸውን ቤተሰቦቻቸው እና የወረዳው ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ።ከወረዳው እና ዞን ባለሥልጣናት አስተያየት ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
Your browser doesn’t support HTML5
የጎፋ ተፈናቃዮች ሰብአዊ ድጋፍ አለማግኘታቸውን የተናገሩ ሰዎች መታሰራቸውን ቤተሰቦች ገለጹ