"በሱስ የተጠቁ ሰዎች ፈጽመው መዳን ይችላሉ" ዶክተር መስከረም አበበ
Your browser doesn’t support HTML5
ሥር በሰደደ የአደንዛዥ ዕፅ ሱስ ውስጥ ያሉ ወጣቶች ሳይቀሩ፣ "ለመዳን ከቆረጡና ተገቢውን ርዳታ ካገኙ ከችግሩ መውጣት ይችላሉ፤" ያሉን፣ በቅዱስ ጳውሎስ ሜዲካል ኮሌጅ ሥር በሚገኘው የሱስ ማገገሚያ ማዕከል የሥነ አእምሮ ጤና ባለሞያ እና በሆስፒታሉ የአእምሮ ሕክምናና ትምህርት ክፍል ሓላፊ ዶክተር መስከረም አበበ የምሽቱ እንግዳችን ናቸው።
ሱስ እና ሱሰኛነት ምን እንደኾነ በማስረዳት የሰጡንን ቃለ ምልልስ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።