Your browser doesn’t support HTML5
የዓለም ሙቀት መጨመር የኮፕ 29 ቁልፍ የመወያያ ነጥብ ሆኖ ቀጥሏል
አብዛኛው ኢኮኖሚዋ ከከርሰ ምድር በሚወጣ ኃይል ላይ በተመሰረተው አዘርባጃን ዋና ከተማ፣ ባኩ ውስጥ ትላንት ሰኞ በተጀመረው 29ኛው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባዔ ላይ የዓለም መሪዎች የበካይ ጋዞች ልቀትን ቁጥጥር ማድረግ የሚያስችል እርምጃ እንዲወሰድ እየጠየቁ ነው።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው ዘገባ ያገኛሉ)