የበዓሉ ተሳታፊዎችም፣በሕወሃት በአመራሮች መካከል የተፈጠረው ፖለቲካዊ ልዩነት በበዓሉ ድምቀት ላይ ተፅእኖ አላሳደረም ሲሉ ተናግረዋል ።
ለሁለት የተከፈሉት የህወሓት አመራሮች ተወካዮች ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ መድረክ ላይ በተገኙበት በዐሉ መከበር ጀምሯል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
የዘንድሮው የአሸንዳ በዓል፣በመቐለ ከተማ በድምቀት መከበር ጀምሯል ።