በእስራኤል ሀማስ ግጭት የሦስት አዲስ አበባ ነዋሪዎች አስተያየት

Your browser doesn’t support HTML5

በእስራኤል ሀማስ ግጭት የሦስት አዲስ አበባ ነዋሪዎች አስተያየት

በእስራኤልና በሀማስ ታጣቂ ቡድን መካከል የሚካሄደው ግጭት ፣ አስቸኳይ እልባት ካልተገኘ አስከፊ መዘዝ እንደሚኖረው አስተያየታቸውን የጠየቅናቸው ሦስት የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ።

አስተያየታቸውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።