ዛሬ፣ ከአብዛኞቹ ኮምፒውተሮች በተለየ ኹኔታ፣ “ኳንተም ኮምፒውቲንግ” የኮምፒውተሮችን ያልተገደበ ዐቅም ለመጠቀም የሚያስችል ይመስላል፡፡
እየወጣ ስላለው ዐዲስ ቴክኖሎጂ እስከ አሁን የምናውቀው እጅግ በጣም ጥቂቱን ነው፡፡
የቪኦኤዋ ጁሊ ታቦህን ተጨማሪ ዘገባ፣ ደረጀ ደስታ ወደ ዐማርኛ መልሶታል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
ኳንተም ሳይንስ ለማኅበረሰብ ምን ሊፈይድ ይችላል?