የዓለም ባንክ ፕሬዚደንት የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን ቀጥለዋል

Your browser doesn’t support HTML5

የዓለም ባንክ ፕሬዚደንት የኢትዮጲያ ጉብኝታቸውን ቀጥለዋል

ከሥራ ዕድል ፈጠራ አንጻር በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ፓርኮች የሚጫወቱት ሚና የሚደነቅ መሆኑን የዓለም ባንክ ፕሬዝደንት ገለጹ።

ፕሬዝደንቱ አጃይ ባንጋ፣ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በመሆን፣ በዓለም ባንክ ድጋፍ የተቋቋመውን የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎብኝተዋል፡፡

በፓርኩ የተፈጠረውን የሥራ እድል እና የእውቀት ሽግግር ያደነቁት ባንጋ፣ ባንኩ ለኢትዮ-ጅቡቲ የፈጣን መንገድ ግንባታ የፋይናንስ ድጋፍ ለማድረግ ስምምነት መፈጸሙን ገልጸዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያገኛሉ፡፡