ብጥብጡን ያስቆማል የሚል ተስፋ የፈነጠቀው የሱዳን የፖለቲካ ስምምነት

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የሱዳን ሲቪላዊ እና ወታደራዊ መሪዎች ከትናንት በስተያ ሰኞ የተፈራረሙት የስልጣን ክፍፍል ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱ መፈረሙ ታዲያ ባለፈው ዐመት የተካሄደውን መፈንቅለ መንግሥት ተከትሎ በጸጥታ ኃይሎች እና በተቃዋሚ ሰልፈኞች መካከል የቀጠለውን ኃይል የቀላቀለ ግጭት እንደሚያከትመው ተስፋ ተደርጓል።