ባለፈው ሳምንት የተካሄደው የሠላም ሥምምነት ተከተሎ በመቀሌ ከተማ የምግብ ሸቀጦች ዋጋ ቅናሽ እያሳየ መሆኑን የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ተናግረዋል።
በከተማዋ ያለው የገበያ ሁኔታ በአስተማማኝ ሁኔታ እንዲረጋጋና መሰረታዊ አገልግሎቶች በአስቸኳይ እንዲከፈቱ ነጋዴዎችና ሸማቾች ጠይቀዋል።
/ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/
Your browser doesn’t support HTML5
የሠላም ውይይቱን ተከትሎ በመቀሌ የሸቀጦች ዋጋ ቅናሽ ማሳየቱን ነዋሪዎች ገለፁ