"ኢምፓክት አዋርድ" ፣የኢትዮጵያኑ የእውቅና እና የሽልማት ምሽት በአሜሪካ

Your browser doesn’t support HTML5

በየዓመቱ በኢትዮጵያዊያን ብሎም በአፍሪካዊያን ህይወት ውስጥ መልካም አሻራ ያኖሩ ባለሙያዎችን የሚሸልመው "ኢምፓክት" አዋርድ ከሰሞኑ ተካሄዷል። በዚህ የእውቅና እና ሽልማት ስነስርዓት ላይ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፣የዩናይትድ ስቴትስ የተለያዩ ከተሞች ባለሥልጣናት፣ የኪነጥበብ ሰዎች እና አትሌቶች ተገኝተዋል።