"ዲሲ -አፍሪካ ፌስቲቫል" በጨረፍታ
Your browser doesn’t support HTML5
በመቶሺዎች የሚቆጠር ህዝብ መኖሪያ የሆነችው የዩናይትድ ስቴትስ ዋና ከተማ ፣ዋሺንግተን ዲሲ የበርካታ ትውልደ አፍሪካዊያንም ቤት ናት። አፍሪካዊያን ከከተማዋ ጋር ያላቸውን ቁርኝት ለማሳደግ ፣ ባህል እና ትወፊታቸውንም ለማስተዋወቅ ያለመ ፌስቲቫል ከሰሞኑ ተካሄዷል። ሀብታሙ ስዩም ፌስቲቫሉን በጨረፍታ ያስቃኘናል ።