ጤናማ አፍላነትን ደጋፊው የ "ወጣቶች ተሰጥኦ ማህበር "
Your browser doesn’t support HTML5
አፍላ ወጣቶች በስነ-ተዋልዶ ጤና፣ በማህበረሰብ ተሳትፎ፣ የሴት ልጆችን ብቃት በማጎልበት ረገድ አስፈላጊ ዕውቀት እንዲጨብጡ ለመርዳት ከተቋቋሙ ድርጅቶች መካከል አንዱ " የወጣቶች ተሰጥኦ ማህበር" Talent Youth Association ነው ። ስለ ማህበሩ ወቅታዊ እንቀስቃሴዎች እና ግቦች ለማወቅ ሀብታሙ ስዩም የማህበሩን መስራች ኤፍሬም ብርሃኑን አነጋግሯል ።