ትኩረት ላልተሰጣቸው የስራ ዓይነቶች መላ የፈጠረው "ታስክ ሞቢ"
Your browser doesn’t support HTML5
"ታስክ ሞቢ " ብዙም ትኩረት ባላገኙ የስራ መስኮች ላይ የተሰማሩ ወጣቶች ፣ ተገቢውን የስራ ክብር እና ከፍያ እንዲያገኙ ለማድረግ ያለመ የቴክኖሎጂ ተቋም ነው። ከመንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ጋር በመተባበር የቤት ጽዳት፣ ቧንቧ ዝርጋታ ፣ የቀለም ቅብ ስራዎች እና በመሳሰሉት አገልግሎቶች የተሰማሩ ወጣቶችን ከአገልግሎት ፈላጊዎች ጋር በስልክ መተግበሪያ እና ቀጥታ ጥሪ አውታሩ በኩል ያገናኛል።ዘገባው ከስር ተያይዟል።