የቪዲዮ ዘገባ ጋዜጠኛ ተመስገን በዋስትና የሚለቀቅ ከሆነ መከላከያ ሠራዊት “እርምጃ እወስድበታለሁ” ማለቱን ዐቃቤ ሕግ ለፍርድ ቤት እንዳሳወቀ የጋዜጠኛው ጠበቃ ገለፁ ጁላይ 20, 2022 ኬኔዲ አባተ Your browser doesn’t support HTML5 የ“አል ዐይን ኒውስ” ዘጋቢው አልዓዛር ተረፈ የሰባት ቀን ቀጠሮ ተሰጥቶበታል