በግጭት ምክኒያት ፈርሶ የነበረው የደራሼ ወረዳ አስተዳደር መዋቅር በድጋሚ መመስረቱ ተገለፀ። አዲሱ የወረዳው አስተዳደር በአካባቢው ሰላም ለማረጋገጥ እንደሚሠራ አስታውቋል።
አሁንም የደህንነት ስጋት እንዳለባቸው የሚናገሩት ነዋሪዎቹ፤ አስተዳደሩ እንደገና መመስረቱን ግን ደግፈውታል።
/ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/
Your browser doesn’t support HTML5
ፈርሶ የነበረው የደራሼ ልዩ ወረዳ አስተዳደር እንደገና ተመሰረተ