ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በፖሊሶች ድብደባ እንደተፈፀመበት ቤተሰቦቹ ገለፁ

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለለኝ

የፍትሕ መጽሔት ባለቤት እና ማኔጂንግ ዳይሬክተር ተመስገን ደሳለለኝ ዛሬ በፖሊሶች ድብደባ እንደተፈፀመበት እና ፊቱ ላይ ጉዳት እንደደረሰበት ቤተሰቦቹ እና ጠበቃው ገለፁ።

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ምክትል ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ በዚህ ጉዳይ ላይ በሰጡት ምላሽ፣ ስለሁኔታው ማጣራት እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል፡፡

ዘገባው የኬኔዲ አባተ ነው።

Your browser doesn’t support HTML5

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በፖሊሶች ድብደባ እንደተፈፀመበት ቤተሰቦቹ ገለፁ