በትግራይ ክልል የሚገኙ የኃይማኖት አባቶች ጠቅላይ ቤተክህነት እንደሚመሰርቱ አስታወቁ

ፎቶ ፋይል፦ ፅርሃ አርያም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ቤተክርስቲያን

በትግራይ ክልል የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሃገረ ስብከት ካህናት በጋራ በመሆን የራሳቸውን ጠቅላይ ቤተክህነት ለማቋቋም መወሰናቸው ገለፁ።

በጉዳዩ ላይ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተከርስቲያን ምላሽ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በትግራይ ክልል የሚገኙ የኃይማኖት አባቶች ጠቅላይ ቤተክህነት እንደሚመሰርቱ አስታወቁ