የኢትዮጵያዊያን ስደተኞች እንግልት በሳውዲ እስር ቤቶች

Your browser doesn’t support HTML5

በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በሳውዲ አረቢያ እስር ቤቶች ውስጥ ኢሰብዓዊ ባልሆነ አያያዝ ምክንያት እየተሰቃዩ እንደሆኑ በዚያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና የለውጥ አራማጆች ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል።