አለኝታ ነጻ የጾታዊ ጥቃት የምክር አገልግሎት የስልክ ጥሪ መስመር በድጋሚ ስራ ጀመረ

Alegneta free sexual violence's counseling call

Your browser doesn’t support HTML5

አለኝታ ነጻ የጾታዊ ጥቃት የምክር አገልግሎት የስልክ ጥሪ መስመር በድጋሚ ስራ ጀመረ

አለኝታ ነጻ የጾታዊ ጥቃት የምክር አገልግሎት የስልክ ጥሪ ከአንድ ዓመት ተኩል በፊት ስራ የጀመረ ሲሆን ጾታዊ ጥቃት ለደረሰባቸው ሰዎች ነጻ የምክር እና የሪፈራል አግልግሎት ሲሰጥ ቆይቷል፡፡

በኮቪድ 19 ወቅት በተፈጠረ የስፖንሰር ማጣት ችግር የነጻ አገልግሎቱ ተቋርጦ የቆየ ሲሆን ከሶስት ሳምንታት በፊት ግን በድጋሚ የነጻ አገልግሎቱን መጀምሩ ተሰምቷል::