የኢትዮጵያ ቀውስ እና የዮናይትድ ስቴትስ የፖሊሲ እና ስትራቴጂ ምላሽ

Your browser doesn’t support HTML5

የዮናይትድ ስቴትስ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ሀሙስ ግንቦት 19/2021 የውጭ ግንኙነት ኮሜቴ “ የኢትዮጵያ ቀውስ ፦የዮናይትድ ስቴትስ ስትራቴጂ እና የፖሊሲ ምላሽ ” በሚል ርዕስ ስብሰባ አከናውኗል።