“እውነተኛ ሰላም እንዲመጣ ከተፈለገ ፣ሰላምን ያወኩ ተጠያቂ መሆን አለባቸው “አምባሳደር ታዬ አጽቀ ስላሴ

Your browser doesn’t support HTML5

ከአምባሳደሯ ንግግር ጋር በተያያዘ የመንግስታቸውን አቋም የጠየቅናቸው በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ ተወካይ አምባሳደር ታየ አጽቀስላሴ በበኩላቸው ፣ የኢትዮጵያ መንግስት የህዝቦች ኑሮ እንዳይታወክ በተቻለው አቅም እየሰራ መሆኑን ጠቅሰው ፣ “እውነተኛ ሰላም እንዲመጣ ከተፈለገ ግን ሰላምን ያወኩ ተጠያቂ መሆን አለባቸው” ብለዋል።