ምርጫዬ፦ የምርጫ ቅስቀሳ እና መረጃ አገልግሎት የሚሰጠው መተግበሪያ

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ ለስድስተኛ ጊዜ ሀገራዊ ምርጫ ለማከናወን እየተሰናዳች ትገኛለች ። የዘንድሮ የምርጫ ሂደት በዘመነኛ የምርጫ ቅስቀሳ እና የምርጫ መረጃዎች ስርጭት ይታገዝ ዘንድ የወጠነ ሀገር በቀል ተቋም አዲስ የስልክ መተግበሪያ ይፋ አድርጓል።