ድምጽ ከጉልበት ሰራተኞች ጀምሮ ስራ ፈላጊዎችን አገናኙ መተግበሪያ ኤፕሪል 10, 2021 ሀብታሙ ስዩም Your browser doesn’t support HTML5 "ጉዳይኦን" ከስድስት ወራት በፊት ስራ የጀመረ ስራ ፈላጊና ቀጣሪዎችን አገናኝ አውታር ነው። በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን በስልካቸው ላይ በመጫን እየተጠቀሙበት እንደሆነ ፈጣሪዎቹ ይናገራሉ።