አዲስ አበባ —
በኢትዮጵያ የሀይማኖት አባቶች ዛሬ የኮቪድ-19 ክትባትን ወስደዋል። ኅብረተሰቡ የመከተብ ዕድል ሲያገኝ ክትባቱን እንደሚገባውም ያሳሰቡት የኃይማኖችት አባቶቹ፤ ሕዝቡ ራሱን ከኮሮናቫይረስ እንዲከላከልም ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
የሀይማኖት አባቶች የፀረ-ኮቪድ 19 ክትባት ወሰዱ