የኦሮሞ ማህበረሰብ በዋሺንግተን ዲሲ ያስተባበረው ሰልፍ ተደረገ
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ መንግስት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሰብዓዊ መብት ረገጣዎችን እየፈጸመ ነው፣ በተለይ ደግሞ በኦሮሚያ ክልል የጅምላ እስር እና እንግልት እያከናወነ ነው በሚል የሚከሱ ኢትዮጵያዊያን በትናንትናው ዕለት በዋሺንግተን ዲሲ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል።
Your browser doesn’t support HTML5