ማህበራዊ ሚዲያ ለብሩህ ህልሞች፦ቆይታ ከግል ዕድገት አሰልጣኝ ሚሪያም ዓለሙ ጋር
Your browser doesn’t support HTML5
ሚሪያም ዓለሙ ለማህበራዊ መገናኛ ተከታዮች በየለቱ በምታቀርባቸው አነቃቂ ንግግሮች እና የህይወት ምክሮች ትታወቃለች። የግላዊ ዕድገት አሰልጣኝ እና አማካሪም የሆነችው ሚርያም ከአራት ዓመታት በላይ በዘለቀ አገልግሎቷ ብዙሃን የሚገጥሟቸውን ችግሮች አንስታ መፍትሄ የምትላቸውን አጋርታለች።
በተያያዥ ጉዳዮች ላይ ሀብታሙ ስዩም ከሚሪያም ጋር ተወያይቷል።