ቆይታ ፦ወጣቶችን በአነቃቂ መርሐ-ግብሮች ከምታግዘው ሀና ሀይሉ ጋር

.

በሃያዎቹ መጀመሪያ ላይ የምትገኘው ሀና ሀይሉ የወጣቶችን መንፈስ በሚያጠነክሩ ፣ ለበጎ ስራ በሚያነቃቁ ስልጠናዎች ብዙሃንን ለማገዝ እያጣረች ያለች ወጣት ናት።

ከተማሪነት ዘመኗ ጀምሮ ታደርጋቸው ከነበሩ ማህበረሰብ አቀፍ ስራዎች ያገኘቻቸውን ልምዶች ፣ ከህይወት ገጠመኞቿ ጋር አቀናጅታ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍል ለመጡ ወጣቶች በተለያዩ መድረኮች እያጋራች ትገኛለች።

ከስራዋ ጋር የተያያዙ ሀሳቦችን ተጋርተናል።

Your browser doesn’t support HTML5

“(የወጣቶችን) አመለካከት በመለወጥ ሀገራችንን መታደግ እንችላለን” የአነቃቂ መርሐ-ግብሮች አሰልጣኝ ሀና ሀይሉ