ትውልደ ኢትዮጵያዊው የሂሳብ ሊቅ የአሜሪካ ፕሬዚደንታዊ የላቀ ሽልማት ተሸላሚ ሆኑ

Your browser doesn’t support HTML5

የዮናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ቢሮ ከሰሞኑ በሳይንስ ሂሳብ እና ምህንድስና ዘርፍ የፕሬዚደንታዊ ልቅና ሽልማት አሸናፊዎችን ይፋ አድርጓል። በዚህ ሽልማት የአሰልጠኝነት ወይንም የበላይ ክትል ዘርፍ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ዶ/ር ሙላቱ ለማ ከአሸናፊዎች መካከል አንዱ መሆናቸው ተበስሯል።