ድምጽ “ከህግ ማስከበር ውጭ ምንም አማራጭ የለንም !” ጠ/ዐ/ህ አዳነች አቤቤ ጁላይ 14, 2020 ሀብታሙ ስዩም Your browser doesn’t support HTML5 መንግስት ቀደም ባሉት ጊዜያት ያሳይ የነበረው ታጋሽነት አሁን ሀገሪቱ ላለችበት ውጥረት ተጨማሪ አሉታዊ አስተዋጽኦ ማበርከቱን ጠቅላይ ዐቃቢ ህግ አዳነች አቤቤ ተናገሩ።