አንበሳ የከተማ አውቶብስ ፣ የኤሌክትሮኒክ ቲኬቶችን ለመጠቀም እየተዘጋጀ መሆኑን አስታወቀ

Anbessa city bus

ከፋሺስት ጣልያን በተማረኩ 5 የወታደር ካምዮኖች ስራውን የጀመረው አንበሳ የከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት ዘንድሮ ሰባ ሰባት ዓመት ሞላው ።

ያኔ የካምዮኖችን ጣሪያ በቆርቆሮ አልብሶ ፣ለላቸው ላይ አግዳሚ ወንበሮችን ደርድሮ ህዝብን ማመላለስ የጀመረው ተቋም- በዘመናት ውስጥ በግዝፈት እና በአሰራር ብዙ ለውጦችን ተግብሯል።

በቀጣይ ጥቂት ዓመታት ውስጥ ደግሞ ዘመን ያፈራቸው የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በመጠቀም አገልግሎቱን ለማዘመን መሰናዳቱን አስታውቋል።

ሀብታሙ ስዩም ዝርዝር ዘገባውን ያሰማናል።

Your browser doesn’t support HTML5

አንበሳ የከተማ አውቶብስ የኤሌክትሮኒክ ቲኬቶችን ለመጠቀም እየተዘጋጀ መሆኑን አስታወቀ