ሰሎሞን ክፍሌ ጡረታ ወጣ

Your browser doesn’t support HTML5

በአሜሪካ ድምፅ ከሰላሣ አንድ ዓመታት በላይ ያገለገለው ሰሎሞን ክፍሌ ከነገ ግንቦት 23/2011 ዓ.ም ጀምሮ ከመሥሪያ ቤቱ በጡረታ ተሰናብቷል።