ድምጽ የባህርዳር ከተማ ማኅበራት ዘርፍ ም/ቤት አመራሮች ከመቀሌ አቻዎቻቸው ጋር ተወያዩ ሜይ 15, 2019 አለም ፍሰሃ Your browser doesn’t support HTML5 የባህርዳር ከተማ ማኅበራት ዘርፍ ምክር ቤት አመራር አባላት ዛሬ ከመቀሌ ከተማ አቻዎቻቸው ጋር ተሞክሮ እየተለዋወጡ ነው።