ድምጽ የዓረና አመራሮች ከፓርቲው አባልነት ወጡ ኤፕሪል 26, 2019 ሙሉጌታ አጽብሃ Your browser doesn’t support HTML5 የዓረና ትግራይ ከፍተኛ አመራሮች የሆኑ አቶ ኪዳነ አመነና አአቶ ክብሮም በርኸ ከፓርቲው አባልነት እንደወጡ አስታወቁ።