ድምጽ የዕጩ ሀኪሞች አድማ እና የጤና ጥበቃ ሚኒስትር መልስ ኤፕሪል 22, 2019 ሀብታሙ ስዩም Your browser doesn’t support HTML5 ባለፈው ሳምንት መገባደጃ ላይ በአርሲ ዩኒቨርሰቲ በተግባር ልምምድ ላይ የሚገኙ የህክምና ተማሪዎች ያነሱትን ተቃውሞ በተመለከተ አንድ ዘገባ ማስደመጣችን ይታወሳል፡፡