ድምጽ ሲዳማ 10ኛው ክልል እንዲሆን የሚጠይቅ ሰልፍ - በሴቶች ኤፕሪል 10, 2019 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 በሺዎች የሚቆጠሩ ሴቶች ብቻ በተሳተፉበት ትዕይንተ ሕዝብ ላይ፣ ብሄረሰቡ ከነበረበት የደቡብ ህዝቦች እና ብሄረሰቦች ክልል ተነጥሎ በአፋጣኝ ክልልነት ዕወቅና እንዲሰጠው የሚጠይቁ መፈክሮች እና መልዕክቶች ተሰምተውበታል፡፡