“ኢቲ-302” የዕሁድ - መጋቢት 8 ውሎ
Your browser doesn’t support HTML5
ባለፈው ዕሁድ ቢሾፍቱ አቅራቢያ በወደቀው የአይሮፕላን አደጋ ስለሞቱት ዜጎች ዛሬ (ዕሁድ) ኢትዮጵያ ውስጥ በተከናወነ ሥነ-ሥርዓት ላይ የወጣ በብዙ ሺህ የሚቆጠር ሰው የሃገሪቱን ብሄራዊ ባንዲራ የለበሱ 17 ባዶ የአስከሬን ሣጥኖችን አጅቧል።
Your browser doesn’t support HTML5