ድምጽ የኦሮሚያ ፓሊስ ኮሚሽን በ"አባ ቶርቤ" ጉዳይ የሰጠው ማብራሪያ ዲሴምበር 25, 2018 Your browser doesn’t support HTML5 'አባ ቶርቤ' በሚባል መጠሪያ ምዕራብ ኦሮምያ ውስጥ ተደራጅቶ የሚንቀሳቀስና በክልሉ ባለሥልጣናት እና በፖሊስ ባልደረቦች ላይ ግድያ የሚፈፅምን ቡድን በቁጥጥር ሥር ማዋል መጀመሩን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።